የቦሌ ክፍለ ከተማ ምክር ቤት የከተማ ልማት

የቦሌ ክፍለ ከተማ ምክር ቤት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ዘርፍ ኮሚቴ በክፍለ ከተማው ተገንብተው ለአቅመ ደካማ ወገኖች የተላለፉ የመኖሪያ ሕንፃዎችን ጎበኘ።

ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶች በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም

ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶች በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እንዲቀመጡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያቀረቡትን ጥሪ በመቀበል የጋምቤላ እና የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስታት ተወካዮች ዛሬ በእጃቸው የሚገኙ ቅርሶችን ለከተማ አስተዳደሩ አስረክበዋል::

በወንጪ ዳንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር ግንባታ ከ8,000 እስከ 12,000 ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል"ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

ወንጪ ሁሌም ንፁህ የተፈጥሮ ስጦታ ሆና ቆይታለች። የተፈጥሮን ድንቅ በረከት ተቀብሎ ተንከባክቦ እና አበልፅጎ መጠቀም ደግሞ የኛ የሰውልጆች ተጠባቂ ተግባር ነው። የወንጪ ዳንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደርን በማልማት ሂደት በግንባታው ምዕራፍ ከ8,000 እስከ 12,000 ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል። ግዙፍ የመሰረተ ልማት ስራ ተሰርቷል።